Elderly Care Service in Addis Ababa
Deliver dedicated elderly care services at home in Addis Ababa, assisting seniors with daily activities, personal hygiene, medication management, and companionship to ensure comfort, dignity, and improved well-being. Also check our day care service.
Our services includes:
Daily Activity Support — We provide the necessary assistance for eating, sleeping, sitting, and other everyday tasks.
Personal Hygiene Care — We offer support with bathing, body cleanliness, and dressing.
Medication Management — We ensure that prescribed medications are taken on time and in the correct dosage.
Social Companionship & Support — We provide a dedicated companion to stay with seniors so they never feel lonely, and can live happily and in good health.
የአረጋዊያን እንክብካቤ
ለአረጋዊያንና አቅመ ደካሞች ክብርና ምቾት ባለው መንገድ፣ በቤታቸው ሆነው የሚያስፈልጋቸውን የሚያሟላ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን።
አገልግሎቶቻችን የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ፦
የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ድጋፍ — ለመብላት፣ ለመተኛት፣ ለመቀመጥና ለሌሎች የዕለት ተዕለት ተግባራት አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
የግል ንጽህና አጠባበቅ — ለመታጠብ፣ ለሰውነት ንጽህና እና ለአለባበስ ድጋፍ ማድረግ
የመድኃኒት አወሳሰድ ክትትል — የታዘዘ መድኃኒት በወቅቱና በትክክለኛ መጠን እንዲወሰድ ማረጋገጥ
ማህበራዊ አብሮነትና ድጋፍ — አረጋውያን ብቸኝነት እንዳይሰማቸው፣ ደስተኛና ደህና ሆነው እንዲቆዩ የነርሲንግ አገልግሎት እንሰጣለን
