Postpartum Care Service in Addis Ababa

Postpartum Care Service in Addis Ababa

We offer compassionate postpartum care services at home, supporting new mothers with physical recovery, newborn care, breastfeeding guidance, and daily assistance to ensure a smooth and healthy transition after childbirth.

ድህረ ወሊድ ክብካቤ

ከወሊድ በኋላ ጤንነትዎን እና ምቾትዎን ቅድሚያ በሚሰጥ መልኩ፣ አዲስ እናቶችን በአካላዊ ማገገም፣ በጨቅላ ሕፃን ክብካቤ፣ በጡት ማጥባት የሚኖሩ ሂደቶችን እና በዕለት ተዕለት ድጋፍ የሚኖረውን ሁኔታ የምናግዝ ሲሆን ከወሊድ በኋላ የሚኖረውን ጊዜያት የነርሲንግ አገልግሎት እንሰጣለን

error: Content is protected !!
Scroll to Top