Medical Equipments Rental Service in Addis Ababa
We provide reliable medical equipment rental services, supplying high quality healthcare materials such as hospital beds, wheelchairs, BP cuffs and oxygen concentrator equipment to support safe and convenient home based care.
ህክምና መሳሪያዎች ኪራይ
አስተማማኝ የሕክምና መሣሪያ የኪራይ አገልግሎት እንሰጣለን፤ ደህንነቱ የተጠበቀና ምቹ የቤት ላይ ሕክምናን ለመደገፍ እንደ ሆስፒታል አልጋዎች፣ Wheel chair እና የኦክሲጅን መሣሪያዎች ደም ግፊት መለኪያ ወዘተ ያሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ህክምና መሳሪያዎችን እናቀርባለን።
