Physiotherapy Service in Addis Ababa
We Provide professional physiotherapy services at home, helping patients recover from injuries, stroke case, improve mobility, relieve pain, and regain strength through personalized treatment plans delivered by qualified therapists.
Injury Recovery — We provide treatments that help patients who have suffered physical injuries to restore their health and return to their previous condition.
Improving Mobility — We offer exercises and support that enable the body to move freely and without limitation.
Pain Relief — We deliver specialized treatments to relieve both chronic and acute physical pain.
Building Muscle Strength — We design personalized exercise programs that help the body regain its strength and physical capacity.
የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት
በቤትዎ ሆነው ሳይቸገሩ — ብቁና ሙያዊ የሆኑ ቴራፒስቶች ቤትዎ በመምጣት፣ ለእርስዎ ሁኔታ የተዘጋጀ የሕክምና መርሃ ግብር ተከትለው የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት እንሰጣለን።
ከጉዳት ማገገም — በስትሮክ ምክኒያትም ሆነ አካላዊ ጉዳት ደርሶባቸው ለሚያገግሙ ሕሙማን ወደ ቀድሞ ጤንነታቸው እንዲመለሱ የሚያስችሉ ሕክምናዎችን እናቀርባለን።
የእንቅስቃሴ ችሎታ ማሻሻል — ሰውነትን በነፃነት መንቀሳቀስ የሚያስችሉ ልምምዶችና ድጋፎችን እንሰጣለን።
የሕመም ማስታገስ — ሥር የሰደደ ወይም አጣዳፊ የሰውነት ሕመምን ለማስታገስ ልዩ ሕክምናዎችን እናደርጋለን።
የጡንቻ ጥንካሬ ማሳደግ — ሰውነት ጥንካሬውን መልሶ እንዲያገኝ የሚያስችሉ ግላዊ የሆኑ የልምምድ መርሃ ግብሮችን እናዘጋጃለን።
