home nursing care service in addis ababa

Home Nursing Care Service in Addis Ababa

We provide comprehensive home care service in Addis Ababa Ethiopia. Offering personalized medical and non medical support to patients in the comfort of their homes, ensuring safety, convenience, and improved quality of life.

የቤት ለቤት ህክምና

ድርጅታችን ኮምፎርት ሆም ኬር ሰርቪስ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የቤት ውስጥ የጤና አገልግሎቶችን የምንሰጥ ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ ዶክተር ጉብኝትና የነርሲንግ አገልግሎት እንሰጣለን፤ አንዲሁም ለታካሚዎች በቤታቸው ውስጥ ምቾት፣ ደህንነትና የተሻሻለ የኑሮ ጥራት እንዲረጋገጥ ግላዊ የሆነ ህክምና ድጋፍ እንሰጣለን።

error: Content is protected !!
Scroll to Top